የደብረ ብርሃን ቅዱስ አማኑኤል ወበአታ ለማርያም የኢ. ኦ. ተ. ቤተ ክርስቲያን በዩታ
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ - መዝሙረ ዳዊት 122፡1
የደብሩ መደበኛ የአገልግሎት ጊዜ
ለመደበኛ የአምልኮ አገልግሎቶቻችን እና ለተለያዩ በዓላት ይቀላቀሉን
በየሳምንቱ ቅዳሜ
5:30 AM- 11:00 AM
ስብሐተ ነግህ ፣ ጸሎተ ኪዳን ፣ ቅዳሴ ፣ ዝማሬና ስብከተ ወንጌል
በየሳምንቱ እሁድ
6:00 AM - 8:00 AM
የነግህ ጸሎት ፣ ኪዳን ፣ ስብከተ ወንጌል - በጉግል ሚቲንግ
በየሳምንቱ እሁድ
7:00 PM - 8:00 PM
ስብከተ ወንጌል ፣ ዝማሬ - በጉግል ሚቲንግ
የቅርብ ስብከትና ቀጣይ ክስተቶች
የቅርቡ ስብከት እና የቅርብ ጊዜ በዓላት እና ጾሞች
የቅርብ ስብከት
በአሁኑ ጊዜ ስብከት የለም